ለበጎ ስራ የተሰጠ እውቅና እና ሸልማት። Recognition and Award to Charity Work!

አቶ ወጋየሁ አየለ በግራፊክስ እና ዲዛይን ሞያ በከተማው አንቱ የተባሉ ባለሞያ ናቸው። ለድርጅታችን ጮራ ለህፃናት እና ቤተሰብ ልማት በሞያቸው የድርጅታችንን አዲስ ሎጎ በነፃ በመሥራት ላበረከቱት ላቅ ያለ አስተዋፅኦ የምስጋና እና እውቅና ደብዳቤ ተሰጥቷቸዋል።

አቶ ወጋየሁ ላበረከቱት አስተዋፅኦ በድርጅቱ ሰራተኞች እና ተቋሙ አገልግሎት እየሠጣቸው ባሉ ህፃናት እና ቤተሠቦች ስም እግዛብሄር ይስጥልን! እንለላለን።

በቀጣይም ድርጅታችንን ለሚሰጠው አገልግሎት በሞያቸው የቻሉትን ሁሉ አስተዋፅኦ ለማድረግ ቃል ገብተዋል።

Ato Wegayehu Ayele is a renowned Graphics and Design professional. He has just been given a recognition and award letter for his free of charge professional work (Designing CCFD’s new logo!).

CCFD would extend its thanks in the name of all participant children and families!

Ato Wegayehu has pledge his willingness to do more in his professional capacity!


Comments

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *