የሸገር የህፃናት እና ቤተሰብ ልማት በጎ አድራጎት ማህበር የስራ አመራር ቦርድ አመታዊ ስብሰባውን ዛሬ መስከረም 14 ቀን 2015 ዓ.ም በሶር አምባ ሆቴል አካሄደ። በስብሰባውም ላይ የበጎ ማህበሩን ስራ ወደፊት የሚያስኬዱ ስትራቴጄካዊ እና ወሳኝ ሚና ያላቸውን ውሳኔዎችን አሳልፏል።

The Management Board of Sheger Child and Family Development Society has held its annual meeting at Sor amba Hotel on September 24, 2022. The Board has concluded its meeting by passing various decisions that have strategic implications on its organizational existence.