ታህሳስ፣ 25፣2015 ዓ.ም

በጎ አድራት ማህበሩ ባለፉት ሶስት ወራት የተከናወኑ ተግባራትን ከሰራተኞቹ ጋር ገመገመ። በስብሰባው ላይ ባለፉት ወራት የታዩ ጠንካራ ጎኖች ተለይተው የተወሱ ሲሆን መሻሻል ያለባቸውም አሠራሮች እና ክንውኖች ውይይት ተደርጎባቸዋል።
ወደፊትም መልካም ስራዎችን በማጎልበት መስራት እንደሚገባና ያሉ ክፍተቶችን ወደ ፊት በማሻሻል ለማህበረሰቡ ተጠቃሚነት እና ለድርጅቱ ቀጣይነት ለመስራት ሰራተኞቹ ቃል በመግባት ስብሰባው ተጠናቋል፡፡

Sheger CFDCS conducted 2nd quarter review meeting with Staffs
January, 3, 2023
The charitable society reviewed the performance of the past three months with Staffs. Moreover, strengths were identified and gaps that needs to be filled were discussed in details.
Staff members have vowed to work as a team for the good of the community and organization.

Sheger CFDCS Staff Members at the meeting